የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ አፈፃፀም 68 ነጥብ 3 በመቶ ደረሰ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ኢንጂነር አብርሃም በላይ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ያለበትን አጠቃላይ የሥራ እንቅስቃሴ አስመልክተው በጽ/ቤታቸው ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም አጠቃላይ የግድቡ ግንባታ 68 ነጥብ 3 በመቶ መድረሱን ገልጸዋል፡፡ የኮርቻ ቅርፅ ግድቡ ግንባታ 96 በመቶ ተጨማሪ ያንብቡ…

በተቋሙ እየተከናወኑ ባሉ የለውጥ ሥራዎች አበረታች ውጤቶች እየተገኙ ነው

ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል እየተከናወኑ ያሉ የለውጥ ሥራዎች አበረታች ውጤት ማስመዝገባቸውን የጊቤ ሁለት የውሃ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ተወካይ ሥራ አስኪያጅ አቶ ገበየሁ በላይ ተናግረዋል፡፡ የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኢንጂነር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) የጊቤ ሁለት ኃይል ማመንጫ ጣቢያን ከጎበኙ ተጨማሪ ያንብቡ…

የተቋሙ ስትራቴጂካዊ ዕቅድ ዝግጅት እየተጠናቀቀ መሆኑ ተገለፀ

ከ2012 እስከ 2017 ዓ.ም ድረስ ተቋሙ የሚመራበትን ስትራቴጂያዊ ዕቅድ ዝግጅት እየተጠናቀቀ መሆኑን የተቋማዊ ትራንስፎርሜሽን ቢሮ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (ኢ.ኤ.ኃ) ከ2012 እስከ 2017 ዓ.ም ድረስ ተቋሙ ለቀጣይ ስድስት ዓመታት የሚመራበትን ስትራቴጂ ቁልፍ ባለድርሻ አካላትን ያሳተፈ ስትራቴጂያዊ ዕቅድ ዝግጅትን በመጠናቀቅ ላይ ተጨማሪ ያንብቡ…

በቆሻሻ ላይ ድንጋይና ቁርጥራጭ ብረት መቀላቀሉ ችግር እየፈጠረብኝ ነው አለ – ማመንጫ ጣቢያው፡፡ እየተገነባ ያለው የቆሻሻ ቅብብሎሽ ጣቢያ ሲጠናቀቅ ችግሩ ይቀረፋል – የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደረቅ ቆሻሻ አስተዳደር ኤጀንሲ

የረጲ ከደረቅ ቆሻሻ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ኃይል የማመንጨቱ ሁኔታ ቀጣይነት እንዲኖረው በቅንጅት መስራት ያስፈልጋል ተባለ፡፡ በጣቢያው ኃይል የማመንጨት ቀጣይነትና እያጋጠሙ ያሉ ችግሮችን በጋራ ለመፍታት ዓላማ ያደረገ የምክክር መድረክና ጉብኝት ነሐሴ 10 ቀን 2011 ዓ.ም ተካሂዷል፡፡ በዕለቱ በተካሄደው የጉብኝትና የምክክር ተጨማሪ ያንብቡ…

የኮይሻ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ እውነታዎች

ፕሮጀክቱ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በኮንታ ልዩ ወረዳ እና በጎፋ ዞን መለኮዛ ወረዳ መካከል ይገኛል::  ከአዲስ አበባ በጅማ መስመር 540 ኪ.ሜ እንዲሁም በወላይታ ሶዶ መስመር 560 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል::  ግድቡ ከጊቤ III የኃይል ማመንጫ ጣቢያ በ129 ተጨማሪ ያንብቡ…

በተቋሙ የህብረት ስምምነት እና በማኔጅመንት መተዳደሪያ ደንብ ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እየተካሄደ ነው

በተቋሙ የህብረት ስምምነት እና በማኔጅመንት መተዳደሪያ ደንብ ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እየተካሄደ ነው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለተቋሙ አመራሮች፤ በተቋሙ የህብረት ስምምነት እና በማኔጅመንት መተዳደሪያ ደንብ ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ የስልጠናውን መጀመር አስመልክቶ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት ተጨማሪ ያንብቡ…

የተከዜ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ሶስት ተርባይኖች ወደ ሥራ እንዲገቡ ተደረገ

በተከዜ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ከነበሩት አራት ተርባይኖች ሶስቱ ወደ ሥራ እንዲገቡ መደረጉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶ/ር አብርሃም በላይ አስታወቁ። በተከዜ የውሃ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የሥራ ጉብኝት ያደረጉት ዶ/ር አብርሃም ለጣቢያው በተሰጠው ትኩረትና በተወሰደው የማስተካከያ እርምጃ ቀደም ሲል ተጨማሪ ያንብቡ…

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኦፕሬሽን ስራዎቹን ለማሻሻል የሚያስችሉ እርምጃዎች እየወሰደ ነው

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኦፕሬሽን ስራዎቹን ለማሻሻል የሚያስችሉ እርምጃዎች እየወሰደ መሆኑን ዋና ስራ አስፈፃሚው ዶ/ር አብርሃም በላይ ገለፁ። የአዳማ 2 የንፋስ ኃይል ማመንጫን የጎበኙት ዋና ስራ አስፋፃሚው ከጣቢያው ሰራተኞችና ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል። ሰራተኞቹ የክህሎት ክፍተታቸውን የሚሞላ ስልጠና እንዲመቻችላቸው፣ ከደመወዝ፣ ከመሰረተ ልማት፣ ተጨማሪ ያንብቡ…

ዋና ሥራ አስፈፃሚው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ስራዎችን ጎበኙ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶ/ር ኢንጂነር አብርሃም በላይ የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክትን ጎበኙ፡፡ የዋና ስራ አስፈፃሚው ጉብኝት ዓላማ በታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ውስጥ በመሳተፍ ላይ ያሉ ተቋራጮች የያዙትን ስራ ለመከታተልና አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ ነው፡፡ ከግድቡ ተጨማሪ ያንብቡ…

ዋና ስራ አስፈፃሚው ግልገል ጊቤ 2 የውሃ ኃይል ማመንጫን ጎበኙ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ስራ አስፋፃሚ ዶ/ር አብርሃም በላይ ግልገል ጊቤ 2 የውሃ ኃይል ማመንጫን ጎበኙ። ዋና ስራ አስፈፃሚው በጉብኝታቸው ከማመንጫው ሰራተኞች ጋር ተወያይተዋል። የዋና ስራ አስፈፃሚው ጉብኝት የኃይል ማመንጨት የኦፕሬሽን ስራዎች በውጤታማነትና በቅልጥፍና እንዲከናወኑና ሰራተኞችም የሚጠበቅባቸውን ሚና እንዲወጡ የማድረግ ተጨማሪ ያንብቡ…

Facebook