በተቋሙ የህብረት ስምምነት እና በማኔጅመንት መተዳደሪያ ደንብ ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እየተካሄደ ነው

በተቋሙ የህብረት ስምምነት እና በማኔጅመንት መተዳደሪያ ደንብ ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እየተካሄደ ነው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለተቋሙ አመራሮች፤ በተቋሙ የህብረት ስምምነት እና በማኔጅመንት መተዳደሪያ ደንብ ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ የስልጠናውን መጀመር አስመልክቶ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት ተጨማሪ ያንብቡ…

የቃል ፈተና ማስታዎቂያ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በሎየር 2ኛ እና በሎየር 3ኛ የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ህዳር 09 ቀን 2012 ዓ.ም ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት ጥር 27 ቀን 2012 ዓ.ም የጽሁፍ ፈተና መፈተናችሁ ይታወሳል። ስለሆነም ከዚህ በታች ስማችሁ የተገለጸው የጽሁፍ ፈተና ተጨማሪ ያንብቡ…

ዶ/ር አብርሃም በላይ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው ከነሐሴ 2010 ዓ.ም ጀምሮ ያገለገሉት ዶ/ር አብርሃም በላይ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ፡፡ ዶ/ር አብርሃም ተቋሙን በመሩባቸው ጊዜያት የተቋማዊ ለውጥ ስራዎችን በማቀድና በመምራት ተቋሙን ወደ ተሻለ ደረጃ ማሸጋገር ችለዋል፡፡ ከነበረበት የእዳ ጫና ተጨማሪ ያንብቡ…

የኢትዮያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮንትራት ስምምነት ተፈራረመ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ገቢን ለማሳደግና ወጪን ለመቀነስ የሚያስችል የማማከር ስራ ለማከናወን ኤ ኤፍ ሜርካዶስ እና ኤ ኤፍ ኮንሰልት (AF-Mercados and AF Counsult) ከተሰኙ የስፔን ኩባንያዎች ጋር ስምምነት ተፈራረመ፡፡ የፊርማ ስነ ስርዓቱን የኢትዮጵያ ኤልክትሪክ ኃይል ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ኢንጅነር አብርሃም ተጨማሪ ያንብቡ…

የመቀሌ-ዳሎል የኃይልፕሮጀክት ግንባታ በተያዘለት መርሃ ግብር እየተከናወነ ነው

ህዳር 2011ዓ.ም ግንባታው በይፋ የተጀመረው የመቀሌ ዳሎል ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያና ማስተላለፊያ መስመር ዝርጋታ ፕሮጀክትን በተያዘለት መርሃ ግብር ለማጠናቅቀ የግንባታ ስራው በመፋጠን ላይ ይገኛል፡፡ ፕሮጀክቱ ከነባሩ የመቀሌ 230 ኪ.ቮ የኃይል ማከፋፊያ ጣቢያ አንስቶ እስከ ዳሎል 230/132 ኪ ቮ. የኃይል ተጨማሪ ያንብቡ…

ባለፉት ስድስት ወራት ከስድስት ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ማዳኑን ፍሊት ማኔጅመንት አስታወቀ

የተቋሙን ጋራዥ በሠው ኃይል እና በአጋዥ መሳሪያዎች አደራጅቶ ወደ ሥራ በመግባቱ ለተሽከርካሪ ጥገና ይውል የነበረ ከስድስት ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ማዳኑን በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የፍሊት ማኔጅመንት ቢሮ አስታውቋል፡፡ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የጋራዥ ሱፐርቫይዘር የሆኑት አቶ ጌቱ ዘላለም ባለፉት ስድስት ወራት ተጨማሪ ያንብቡ…

ከፀሀይ የኤሌክትሪክ ኃይል ለማመንጨት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

በአፋር እና ሱማሌ ክልል ከፀሀይ የኤሌክትሪክ ኃይል ለማመንጨት የሚያስችል ስምምነት ተፈርሟል፡ ስምምነቱን አስመልክቶ ታህሳስ 9/2012 ዓ.ም በሂልተን ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ የተሰጠ ሲሆን የገንዘብ ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል እና የአክዋ ፓወር ኩባንያ ኃላፊዎች መፈራረማቸውን ተገልጿል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ተሾመ ታፈሠ (ዶ/ር) ተጨማሪ ያንብቡ…

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የዋና መስሪያ ቤት ህንፃ ግንባታ የመሠረት ቁፋሮ ሥራ እየተከናወነ ይገኛል

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ሜክሲኮ አደባባይ በሚገኘው የራሱ ግቢ ውስጥ የዋና መስሪያ ቤት ህንፃ ግንባታ የመሠረት ድንጋይ ቁፋሮ ሥራ እያከናወነ እንደሚገኝ አስታውቋል፡፡ G+34 የሆነ ዘመናዊ ህንፃ ከሶስት የምድር በታች ወለሎች ጋር ለመገንባት ዕቅድ ተይዞ ወደ ሥራ መገባቱን ፕሮጀክት ጽ/ቤቱ በላከው መረጃ ተጨማሪ ያንብቡ…

የአይሻ የንፋስ ኃይል ማመንጫ ስድስት ተርባይኖች ተከላ ተጠናቀቀ

የአይሻ የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ስድስት ተርባይኖች ተከላ ተጠናቆ የሙከራ ኃይል ለማመንጨት ዝግጁ መሆናቸውን የፕሮጀክት ጽ/ቤቱ ሥራ አስኪያጅ አቶ ታረቀኝ ቀለሙ ገለፁ፡፡ ለሙከራ ለሚያስፈልጉ ተርባይኖች፤ የውስጥ ገመድ ዝርጋታ ስራ በመከናወን ላይ መሆኑንም አቶ ታረቀኝ አስታውቀዋል፡፡ ሥራ አስኪያጁ እንደገለፁት የሙከራ ሥራውን ተጨማሪ ያንብቡ…

ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚዎች የኃይል መሰረተ ልማት በራሳቸው በጀት ሊያሟሉ ይገባል

ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚዎች የኃይል ፍላጎት ጥያቄያቸውን ሲያቀርቡ የኃይል መሰረተ ልማት አሟልተው ወይም ለመሰረተ ልማት ዝርጋታው የሚያስፈልገውን ፋይናንስ አቅርበው ሊሆን እንደሚገባ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮርፖሬት ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሞገስ መኮንን ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ እንደተናገሩት ተቋሙ በተሻሻለው ተጨማሪ ያንብቡ…

ከጀርመን መንግስት የተወጣጡ ልዑካን የረጲ ደረቅ ቆሻሻን ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ጎብኙ

ከጀርመን መንግስት ፓርላማ አባላት እና ባለሃብቶች የተወጣጡ የልዑካን ቡድን አባላት የረጲ ከደረቅ ቆሻሻ ኃይል ማመንጫ ጣቢያን ጎብኙ፡፡ የልዑካን ቡድኑን የተቀበሉት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኃይል ማመንጫዎች ኦፕሬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ አንዳርጌ እሸቴ ናቸው፡፡ ሥራ አስፈጻሚው እንደገለፁት ጣቢያው የኤሌክትሪክ ኃይል ከማመንጨት በተጨማሪ ተጨማሪ ያንብቡ…

Facebook