የምደባ ድልድል

Published by Corporate Commnucation on

Website Ethiopian electric power

በአዲስ ዘምን ጋዜጣ ግንቦት 28 ቀን 2012 ዓ.ም በጀማሪ ኤሌክትሪካል መሐንዲስ የውጭ ማስታወቂያ አውጥተን በሁለተኛ ዙር መስፈርቱን ያሟላችሁና የፈተና ማለፊያ ነጥብ ያገኛችሁ አመልካቾች የቅጥር ፎርም እንድትሞሉ መጠራታችሁ ይታወቃል፡፡

ስለሆነም መስፈርቱን ያሟላችሁ እና የቅጥር ሂደቱን የጨረሳችሁ አመልካቾች  የምደባ ድልድልን በዕጣ ያደረግን በመሆኑ የስም ዝርዝራችሁ ከዚህ በታች የተገለፀው አመላካቾች በሙሉ የቅጥር ደብዳቤ ወስዳችሁ እና የመግቢያ ስልጠና ተሰጥቶአችሁ ወደ ምድብ ስራ ቦታችሁ እንድትሄዱ ሚያዚያ 04 ቀን 2013 ዓ.ም በዋናው መ/ቤት እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

ሙሉውን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ከታች የተቀመጠውን ሊንክ ይጫኑት፡፡

https://www.eep.com.et/wp-content/uploads/2021/03/vacancy-two.pdf

Categories:

Facebook