አስቸኳይ ማስታወቂያ

Published by Corporate Commnucation on

  • Anywhere

በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት በወጣው አዋጅ መሰረት ከ50 ሰው በላይ መሰብሰብ የማይቻል በመሆኑ የስም ዝርዝራችሁ እና የምድብ ቦታችሁ ከዚህ በታች በተገለፀው መሰረት ወደ ሪጅኖች እና ኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች  በመሄድ የቅጥር  ደብዳቤ እንድትወስዱ እና ኃይል ማመንጫ  ጣቢያዎች በመሄድ የቅጥር  ደብዳቤ እንድትወስዱ እና  የመግቢያ ስልጠና በየምድብ  ቦታቹ የሚስጥ መሆኑን እያሳወቅን አዲስ አበባ ሪጅን የተመደባችሁ አመልካቾች ሚያዝያ 04 ቀን 2013 ዓ.ም በዋነው መ/ቤት እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

ዝርዝር መረጃውን ለማግኘት ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://www.eep.com.et/wp-content/uploads/2021/04/የስም-ዝርዝራችሁ-እና-የምድብ-ቦታችሁ-ከዚህ-በታች….pdf

Categories:

Facebook