ዝግጁ ነዎት

የፊታችን እሁድ ሚያዚያ 06/2011 ዓ.ም. ከጠዋቱ 1፡30 እስከ 3፡00 በሃገር አቀፍ ደረጃ መንገዶቻችንና ሰፈሮቻችንን እንድናፀዳ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ጥሪ መተላለፉ ይታወቃል ፡፡ ስለሆነም መላው የተቋማችን ሠራተኞች በየአካባቢያችሁ በሚካሄደው የፅዳት ዘመቻ ላይ በመሳተፍ ለአካባቢያችሁ፣ ለከተማችሁና ለሃገራችን ፅዳት መጠበቅ የዜግነት ድርሻችሁን እንድትወጡ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን ፡፡ የምናፀዳው ለጤናችን ብቻ ሳይሆን ኃላፊነታችን ተጨማሪ ያንብቡ…

Facebook