ማስታወቂያ

Published by corporate communication on

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ግንቦት 28 ቀን 2012 ዓ.ም በጀማሪ ኤሌክትሪካል እና ሜካኒካል ቅጥር ለወጣው የቅጥር ማስታወቂያ ለተመለመላችሁት አመላካቾች ፈተዋው ነሐሴ 19 ቀን 2012 ዓ.ም ከጥዋቱ 2፡00 ስዓት እንደሚሰጥ ማሳወቃችን ይታወቃል፡፡

ሆኖም ከኮቪድ ወረርሽኝ ጋር በተገናኘ ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ በማስፈለጉ ከበዓላት ጋር በተገናኘ ጥያቄ በመቅረቡ በተጨማሪም ምዝገባው የተከናወነው በኦንላይን በመሆኑ አንዳንድ አመልካቾች መረጃውን በትክክለኛ ሁኔታ ያልሞሉ በመሆኑና ተገቢውን ማጣራት ለማድረግ የፈተና ጊዜውን ማራዘም አስፈላጊ ሆኗል፡፡

 በዚህ መሰረት በቀጣይ የፈተና ጊዜውን በአጭር ጊዜ ውስጥ የምናሳውቅ መሆኑን እያሳውቅን ቀደም ብሎ የተገለፀው የፈተና ጊዜ ማስታወቂያ የተሰረዘ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡    


0 Comments

Leave a Reply

Avatar placeholder

Your email address will not be published.

8 − three =