ማስታወቂያ

Published by corporate communication on

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ግንቦት 28 ቀን 2012 ዓ.ም በጀማሪ ኤሌክትሪካልና ሜካኒካል መሃንዲስ የስራ መደቦች ላይ አወዳድሮ ለመቅጠር ማስታወቂያ ማውጣቱ እና አመልካቾችም በተቀመጠው መስፈርት መሰረት በኦን ላይን መመዝገባቸው ይታወቃል፡፡

ስለሆነም በተጠየቀው መስፈርት መሰረት ከዚህ በፊት በኦን ላይን የተመዘገባችሁ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአንድ ሳምንት ውስጥ የድግሪያችሁን ኮፒ ብቻ በኢሜይል አድራሻችን  hr.hiring@eep.com.et እድትልኩልን እናሳውቃለን፡፡  

ማሳሰቢያ፡-

  • አመልካቾች ኢሜይል በምታደርጉበት ወቅት በጉዳዩ (Subject) ላይ የተወዳደራችሁበት የትምህርት ዘርፍ (Field) ጠቅሳችሁ እንድትልኩልን እናሳስባለን፡፡

0 Comments

Leave a Reply

Avatar placeholder

Your email address will not be published.

18 − 12 =