መነሻ

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

ኃይል ማመንጨት

በአሁኑ ጊዜ ተቋሙ ከ18 በላይ የኃይል ማመንጫ ጣቢያዎችን በማስተዳደር ላይ ይገኛል፡፡ ከነዚህም መካከል 14 ያህሉ ከውሃ ሲሆኑ …

ኃይል ማስተላለፍ

 ኃይል ከማመንጨት ባሻገር የመነጨውን የኤሌክትሪክ ኃይል ወደ ብሔራዊ የኃይል ቋት ለማስተላለፍ የሚረዱ ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያና ማከፋፈያ ጣቢዎች በመላ ሃገሪቱ ተገንብተዋል

የኃይል ሽያጭ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከተሠማራባቸው ተልዕኮዎች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ ኃይልን በማምረት ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት፣132 ኪ.ቮ እና ከዚያ በላይ ኃይል ለሚጠቀሙ ከፍተኛ ኢንዱስትሪዎች እና ለጎረቤት ሃገራት በጅምላ የኤሌክትሪክ ኃይል ማቅረብ ነው፡፡ …

18

የማመንጫ ጣቢያዎች

163

ሰብስቴሽንስ

17,000ኪ.ሜ

ትራንስሚሽን ላይን