ተቀባይ/ተጠቃሚው ተቋም፡- የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ስልክ +251-11-557-0620
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል ዋዬር ማስተላለፊያ ኮድ/ ስዊፍት ኮድ፡ CBETETTA
አካውንት ቁጥር የአሜሪካን ዶላር ፡- 1000001071077
ዩሮ፡- 1000001040107
የእንግሊዝ ፓውንድ፡- 1000001044908
ለምትጠቀሙት ዓለማቀፋዊ የገንዘብ ዝውውር ባንኩ በህጉ መሠረት የአገልግሎት ክፍያ የሚያስከፍል ሲሆን በተለይም መጠኑ ያነሰ የውጭ ገንዘቦች በሚያስተላልፉበት ወቅት የአገልግሎት ክፍያው ከፍ የሚል በመሆኑ ጥቂት ብሮችን ሲያስገቡ የክፍያ ወጭዎን ለመቀነስ ይረዳዎ ዘንድ ሌሎች አማራጮችን በመጠቀም በኢትዮጵያ ብር እንዲያስገቡ እንመክራለን፡፡