ለግድቡ በየደቂቃው በአማካይ 17 ዶላር እየተሰበሰበ ነው፤ በአምስት ቀን ውስጥ ከ111 ሺህ ዶላር በላይ ተሰብስቧል

ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድጋፍ የሚደረግበት ድረ ገፅ www.mygerd.com ይፋ ከሆነ ዛሬ አምስተኛ ቀኑ ነው፡፡ እስካሁን ድረስ ከ876 ኢትዮጰያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ይህ ዜና Read more…

የአዋሽ 7 ኪሎ- አሰበ ተፈሪ የማስተላለፊያ መስመር ኢንሱሌተሮችን የመቀየር ሥራ እየተከናወነ ነው

የአዋሽ 7 ኪሎ – አሰበ ተፈሪ ባለ 132 ኪሎ ቮልት ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ኢንሱሌተሮችን የመቀየር ስራ በማከናወን ላይ መሆኑን በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የምስራቅ Read more…

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት ተጠናቀቀ

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት ስራ በስኬት ተጠናቋል። የሁለተኛው ዙር ውሃ ሙሌት በቅርቡ ኃይል የማመንጨት ስራ ይጀምራሉ ተብለው የሚጠበቁትን ሁለቱን ዩኒቶች ለማንቀሳቀስ Read more…

ኢትዮጵያን እናልብስ በሚል መሪ ቃል የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱና ተጠሪ ተቋማቱ ሠራተኞች የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብርን በይፋ ጀምረዋል

የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማቱ የሦስተኛ ዙር የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር  በፊንፊኔ ልዩ ዞን በረህ ወረዳ ሲሬ ጉዮ ቀበሌ ማህበር ለገዳዲ ግድብ Read more…

ኢትዮጵያን እናልብስ መርሃ ግብር በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱና ተጠሪ ተቋማቱ ሠራተኞች በይፋ ተጀምሯል

የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴርና የአስሩ ተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሠራተኞች በኢትዮጵያን እናልብስ መርሃ ግብር 10 ሺህ ችግኞችን ተክለዋል። የችግኝ ተከላ መርሃግብሩ  ዛሬ ማለዳ በፊንፊኔ ልዩ ዞን Read more…

ለዳያስፖራው ማህበረሰብ ምቹ የድጋፍ ማድረጊያ ዌብሳይትና የሞባይል መተግበሪያ እየተዘጋጀ ነው

ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የገንዘብ ማሰባሰቢያ የሚያገለግል ዌብሳይትን መሠረት ያደረገ የገንዘብ ማስተላለፊያ ሶፍትዌርና የሞባይል መተግበሪያ ተሰርቶ በሥራ ላይ ሊውል መሆኑን በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የፋይናንስ Read more…

የሻምቡ የኃይል ማከፋፈያ ፕሮጀክት የፍተሻና ሙከራ ሥራ በመከናወን ላይ ነው

የሻምቡ ባለ 230 ኪ.ቮ የኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ ፕሮጀክት አብዛኛዎቹ የሲቪልና ኤሌክትሮ-ሜካኒካል ሥራዎች ተጠናቀው የፍተሻና ሙከራ ሥራ መጀመሩን የፕሮጀክቱ ተወካይ ሥራ አስኪያጅ አቶ አሸናፊ ሙሉብርሃን ተናግረዋል፡፡ Read more…