ስለ ኢኤኃ

የዋና ሥራ አስፈጻሚ መልዕክት
ኢትዮጵያ ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ፈጣንና ተከታታይ እድገት ማስመዝገብ ችላለች። የኤሌክትሪክ ኃይል በእነዚህ የልማት ትሩፋቶች ውስጥ የማይተካ ሚና ተጫውቷል።

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከተቋቋመ ባለፉት ዘጠኝ ዓመታት ውስጥ በርካታ ተግባራትን አከናውኗል።

 

በተለይም የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫ ግንባታ እንዲካሄድ ከተሰጡት ተግባራት መካከል አንዱና ዋነኛው ነው። በዚህ ረገድ ከውሃ፣ ከንፋስ፣ ከደረቅ ቆሻሻ እና ከጂኦተርማል ኃይል ማመንጫዎች የተለያዩ የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶችን በመገንባት ላይ ይገኛል።

 

ሙሉዉን ያንብቡ

ሙሉዉን ያንብቡ

ተልዕኮ

በፈጠራ፣ በቴክኖሎጂ፣ በተሞክሮ፣ በፍትሃዊነት እና በቁርጠኝነት አስተማማኝ እና ዘላቂ የኤሌክትሪክ ኃይል ማቅረብ።

ራዕይ

የአፍሪካ የኃይል ማዕከል መሆን፤

ዋና እሴት
  • ደንበኛ ተኮር
  • ዘላቂነት
  • መደመር
  • ቀጣይነት ያለው ለውጥ
  • አስተማማኝነት
  • ታማኝነት
  • ማብቃት
  • የሙያ ደህንነትና ጤንነት

ግብረ መልስ

አስተያየት
Scroll to Top