በዝግጅቱ መገኛውን በኦሞ በረሃ ስላደረገው ፣ 1870 ሜጋ ዋት ኃይል ስለሚያመነጨው ፣ የሀገርቷን 60 % የኃይል ፍጆታ ስለሚሸፍነው የግቤ 3 የመብራት ኃይል ማመንጫ እና የኃይል ማመንጫዉ ያለማቋረጥ ኃይል ማመንጨቱን እንዲቀጥል 7/24 ስለሚተጉት የኢትዮጵያ ኤሌትሪክ ኃይል ባለሙያዎች የሥራ እንቅስቃሴ ተዳሶበታል።
ሙሉ ቪዲዮ ይመልከቱበዝግጅቱ መገኛውን በኦሞ በረሃ ስላደረገው ፣ 1870 ሜጋ ዋት ኃይል ስለሚያመነጨው ፣ የሀገርቷን 60 % የኃይል ፍጆታ ስለሚሸፍነው የግቤ 3 የመብራት ኃይል ማመንጫ እና የኃይል ማመንጫዉ ያለማቋረጥ ኃይል ማመንጨቱን እንዲቀጥል 7/24 ስለሚተጉት የኢትዮጵያ ኤሌትሪክ ኃይል ባለሙያዎች የሥራ እንቅስቃሴ ተዳሶበታል።
ሙሉ ቪዲዮ ይመልከቱ