ከኃይል ልማት ባሻገርBy eepwebuser admin / የካቲት 6, 2024 የኢትዮጲያ ኤሌክትሪክ ኃይል በደቡብ ኦሞ ዞን ለተከሰተው የምግብ እጥረት ያደረገውን ከ259 ሚሊዬን ብር በላይ የሚያወጣ የአስቸኳይ የሰበአዊ እርዳታ ድጋፍ የተመለከተ ሙሉ ቪዲዮ ይመልከቱ